የChromebook እና Hotspot ብድር ማመልከቻ

ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሚሰጠው መረጃ፤ Chromebook እና Hotspot መግዛት ስለሚፈልግ ሰው መሆን አለበት።

በ72 ሰዓታት ውስጥ ከቤተ መጽሐፍታችን ምላሽ ያገኛሉ።

ጥያቄ ካለዎት ወደ bcla-community-engagement-team@multcolib.org ኢሜይል በመላክ ከቤተ መጽሐፍቱ ተገቢ ትምህርት አሰጣጥ ማኅበረሰብ ቡድን ጋር መገናኘት ይችላሉ።
 

አንዱ ላይ ወይም ሁለቱም ላይ ምልክት ያድርጉ
እባክዎትን ቋንቋውን ለይተው ይጥቀሱ
እባክዎ የስልክ ቁጥርዎን ይስጡን
እባክዎ የጽሑፍ መልእክት የሚቀበሉበትን የስልክ ቁጥርዎ ይስጡን